Addis ababa history and how overtaken by amharas

 ኦሮሞን እርስ በርስ በማጋደል የራሳቸውን አቅም ይገነቡ ነበር



ብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደስላሴ በአጼ ምኒሊክ ዘመን ከፍተኛ የስልጣን እርከን የደረሱ ሲሆን 1920ዎቹ የተጻፈው "የኢትዮጵያ ታሪክ ከንግስተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል" በሚለው መጽሀፋቸው ገጽ 87 ላይ እንዲህ የሚል ይገኝበታል

"....ይህም ዛሬ አዲስ አበባ ተብሎ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የሆነው አገር በዚያ ዘመን " ፊንፊኔ " ይባል ነበር፡፡ በቦታው ላይ የነበሩት የገላን እና የአቢቹ ጎሳ ኦሮሞዎች ችግር እንዳይፈጥሩባቸው በማሰብ ንጉስ ሳህለስላሴ አቢቹን ያቀፉ እና የወደዱ በመምሰልና ውስጥ ውስጡን ለርሱ የሚረዱ በማስመሰል እርስ በርስ ያዋጓቸው ጀመር፡፡
ሁለቱም ጎሳዎች ሰባት አመት ሙሉ ሲዋጉ ነበር ንጉሱም አብቹን በመርዳትና በማገዝ ገላን ተሸነፈ፡፡ከዚያም በአብቹ ጉልበት ገላንን፣ አዳን፣ወበሪን ፣ጅሩን፣ዋዩን፣ሰላሌን አድክመው ገባር አደረጉት፡፡
.
ኦሮሞዎች እርስ በርስ መዋጋት የየምኒሊክን ጉልበት አበርትቶ የራሳቸውን ጉልበት አደከመው..." በማለት ብላቴን ጌታ ህሩይ እውነታዋን ቁልጭ 

አድርገው አስቀምጠውልናል፡፡  By Guma Saketa 24/08/2020EC

No photo description available.

Post a Comment

if you have any questions let me know

أحدث أقدم